ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ናኦሚ ግርማ በሴቶች እግር ኳስ ታሪክ የመጀመርያ የሚሊየን ዶላር ተጫዋች ሆና ቼልሲን ተቀላቅላለች፡፡ የ24 አመቷ ወጣት ካሳንዲያጎ ዌቭ ...